EP#25 | የፍቅር ግንኙነት ውስጥ አለመሆኔ ስለፍቅር ምክር ከመስጠት አያግደኝም
Gugut Podcast - Ein Podcast von Gugut

Kategorien:
በዛሬው ክፍል ከእንግዳችን አክሱም (habeshan delight) ጋር ስለ ፍቅር ግንኙነት ምክሮች እና ተያያዥነት ስላላቸው ነገሮች ተወያይተናል። In today's episode we talk to our guest Axum (habeshandelight) about relationship/dating tips and related things.