EP#24 ዶሮህን ማነቅ ማቆም አለብህ

Gugut Podcast - Ein Podcast von Gugut

በዚህ ክፍል ላይ በአዲስ አመት ዓመት እቅድ ስለማውጣት ተወያይተናል። በጄምስ ክሊር በተጻፈው አቶሚክ ሃቢት(Atomic Habits) የሚለውን መጽሃፍህን በ ማንሳት ግቦቻችንን ለማሳካት የተሻለው መንገድ ምንድነው የሚለውንም ተወያይተናል። ከዚህ በተጨማሪ የወሲብ ፊልሞች በወጣቶች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ አንስተን እንዴት አይምሮአችንን ሞራል እንደሚያሳጣ እና ከ ግባችን ወደኋላ እንደሚያቀረን አንስተናል።

Visit the podcast's native language site